12/11/2024
img_8978-2-1

የኢትዮጲክ ባልደረቦች የአንባቢዎቻችንን ፍላጎት ከትኩረት በማስገባት በተለይም ከመጪው የትራምፕ አስተዳደርጋ ተያይዞ በስደተኞች ላይ ሊኖሩ የሚችሉ ተግዳሮቶችንና መፍትሄዎቻቸው ላይ ለመምከር ይህን ዌቢናር አዘጋጅተዋል። 

በዚህ ዌቢናር ላይ አንገብጋቢ ናቸው ያላችሁዋቸውን የናንተን ጥያቄዎች ይዘን ባለሞያዎችን አናግረናል:: 

 በዚህ ወሳኝ ጊዜ ወገናቸውን ለማገልገልና የናንተን ጥያቄዎች ለመመለስ ፈቃደኛ የሆኑትና ለ10 አመት ያህል በህግ ባለሞያነት ሲያገለግሉ የቆዩትን የMulu Law LLC መስራች የሆኑትን ጠበቃ ሙሉአለምን እንዲሁም የፍኖት ኢሚግሬሽን መስራች የሆኑትን ጠበቃ ስምዖንን ከልብ እናመሰግናለን። ዌቢናሩን ይከታተሉ

የስደተኞችእጣፈንታበመጪውየትራምፕአስተዳደርየባለሞያዎችአስተያየትመድረክ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *