ጊዜ አግኝተን ዝርዝር መረጃ እስክናቀርብ እንዳትጠብቁ ባጭሩ::
የንግድ ፍቃድ ያለው (LLC ወይም ማንኛውም) ይህ አመት ሳያልቅ የድርጅቱን ባለቤቶች በፌደራል የፋይናንስ ወንጀል መከላከያ ድረገፅ ላይ ማስመዝገብ እንዳለበት ተነግሯል:: ይህንን አለማድረግ በወንጀል ሊያስጠይቅ እንደሚችልና የገንዘብ ቅጣትም ሊያስከትል ይችላል ተብሏል::ዝርዝሩ 👇🏾👇🏾👇🏾
Many companies are required to report information to FinCEN about the individuals who ultimately own or control them.