12/12/2024

በዲሲ የቅጥር አገልግሎት ዲፓርትመንት የሚተዳደረው ከንቲባው ማሪዮን ኤስ.ባሪ የበጋ የወጣቶች ሥራ ስምሪት ፕሮግራም (MBSYEP) ከ14 እስከ 24 ዓመት የሆናቸው የዲስትሪክቱ ወጣቶች በመንግስት እና በግሉ ዘርፍ ድጎማ በሚደረግላቸው ምደባዎች የሰመር ሥራ ልምድ እንዲያገኙ ታስቦ የተጀመረ ፕሮግራም ነው። ይህ የታዳጊዎች የስራ ቅጥር ፕሮግራም ከጁን 27፣ 2022 እስከ ኦገስት 5፣ 2022 የሚካሄድ ሲሆን በፕሮግራሙ መሳተፍ ለሚፈልጉ የዲሲ ነዋሪ እድሜያቸው ከ14-24 የሆኑ ታዳጊዎችና ወጣቶች ምዝገባው ከጃንዋሪ 28፣ 2022 እስከ ፌብሩዋሪ 28፤ 2022 ይከናወናል።

ወጣቶች በተመደቡበት የስራ ቦታ ባደረጉት ተሳትፎ ልክ የሚከፈላቸው ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ ይህን ይጫኑ
ለምዝገባ ይህን ይጫኑ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት