
ሰኞ፣ ጃንዋሪ 6, 2025፣ ማክሰኞ፣ ጃንዋሪ 7, 2025 እና ረቡዕ፣ ጃንዋሪ 8, 2025 ትምህርት ቤቶች እና ቢሮዎች ተዘግተው እንደነበር ይታወቃል። ይህን ተከትሎም የካውንቲው ትምህርት ቦርድ የተዘለሉ ቀናትን ለማካካስ የአመቱን የትምህርት ቀናት በአንድ ቀን በማራዘም ከአርብ ጁን 13 ወደ ሰኞ ጁን 16 2025 ተገፍቷል።
በተጨማሪም በግማሽ ቀን እንዲለቀቁ የተመደበላቸው የጁን 13 ቀን ወደሙሉ ቀን ትምህርት የተዘዋወረ ሲሆን የግማሽ ቀን ትምህርት ወደ መጨረሻው ቀን ወደ ሰኞ ጁን 16 ተሸጋግሯል።
የትምህርት ቦርዱ ተሻሻለውን የአመቱን ካላንደርም ይፋ አድርጓል።
https:www.montgomeryschoolsmd.org:siteassets:district:calendar:2025:24-25-traditional-calendar-monthsDownload