img_9867-1

የዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር በዋሽንግተን ዲሲ ያለ ዕድሜ ጋብቻን የሚያስቀር ህግ አፅድቀዋል:: በቀጣይ በኮንግረስ ይታያል:: በኮንግረስ ከፀደቀም የዲሲ ህግ ይሆናል:: በ2023 በዋሽንግተን ዲሲ ከ18 አመት በታች የሆኑ 15 ታዳጊዎች ተድረዋል ተብሏል፡፡

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.