የአሜሪካ ዜግነት ያላቸውና ዕድሜያቸው ከ16ዓመት በላይ የሆኑ የካውንቲው ነዋሪዎች ማክሰኞ ጁን 28፤ 2022 በሚደረገውን የቅድመ-ምርጫ (Primary Election) ላይ በተለያዩ የበጎፍቃድ አገልግሎቶች ላይ እንዲሳተፉ የካውንቲው ምርጫ ቦርድ ጥሪ አቀረበ። ቦርዱ ለተሳታፊዎች እስከ $210 ድረስ እንደሚከፍል ያስታወቀ ሲሆን በተለይም ሁለትና ከሁለት በላይ ቋንቋ የሚችሉ ሰዎች ለማመልከት እንደሚበረታቱ አስታውቋል።

መመዝገብ የሚፈልጉ ነዋሪዎች በቴክስት 77788 ላይ SERVE ብለው በመላክ መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን በአካል መመዝገብ ለሚሹ ደግሞ ማርች 28ና 29፣ 2022 በጆን ኤፍ ኬኔዲ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በምሳ ሰዓት በመገኘት መመዝገብ እንደሚችሉ ታውቋል።

ተጨማሪ መረጃ ካገኘን ይዘን እንመለሳለን።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.