12/12/2024

የካውንቲው የአካባቢ ጥበቃ ዲፓርትመንት ለካውንቲው ነዋሪዎች መልች[Mulch]/ብስባሽ/ ቅዳሜ ኤፕሪል 23፣ 2022 ከጠዋቱ 8 ሰዓት እስከ ከሰዓት 1፡00 ሰዓት በነፃ እንደሚያድል በድረ-ገፁ አስታውቋል።

ይህ እደላ የንግድ ድርጀቶችን አያካትትም። ዕደላው ለፕሪንስ ጆርጅ ነዋሪዎች ብቻ ነው። ይህንንም ለማረጋገጥ ነዋሪነትዎን የሚገልፅ መታወቂያ ይዘው መገኘት ይኖርብዎታል። ነዋሪዎች ሲመጡ የራሳቸውን አካፋ፤ ዶማ እና ጆንያ ይዘው እንዲመጡ ይመከራል

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት