12/12/2024

በመጪው የኤፕሪል ወር በየሳምንቱ ሰኞ ከ9፡30 ኤ.ኤም – 11፡30 ኤ.ኤም ለስራ ፈላጊዎችና የራሳቸውን ንግድ መጀመር ለሚሹ ነዋሪዎች የሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ላይብረሪ የግልና የቡድን ነፃ ስልጠናዎችን አዘጋጅቷል። ፕሮግራሞቹ እንደምርጫዎ በቡድን ወይንም በግል ማግኘት የሚችሉ ሲሆን ለመሳተፍ በሚከተሉት ሊንኮች መመዝገብ ይችላሉ።

በዚህ ቨርቿል የግል ምክክር ለመሳተፍ በሚቀጥሉት ሊንኮች ይመዝገቡ

ሰኞ ኤፕሪል 4፡ https://mcpl.libnet.info/event/6205840
ሰኞ ኤፕሪል 11፡ https://mcpl.libnet.info/event/6205856
ሰኞ ኤፕሪል 18፡ https://mcpl.libnet.info/event/6205874
ሰኞ ኤፕሪል 25፡ https://mcpl.libnet.info/event/6205918

በተጨማሪም ከስር ባሉት ሊንኮች ሌሎች ተመሳሳይ ፕሮግራሞች ላይ መሳተፍ ይችላሉ

ሰኞ ኤፕሪል 4፡ 1-3 ፒ.ኤም. የስራ አፈላለግ ስትራቴጂዎች በፓንደሚክ ዘመን
ምዝገባ » https://mcpl.libnet.info/event/6376492

ረቡዕ ኤፕሪል 6፡ 1-3 ፒ.ኤም. ለቨርቿል የስራ ኢንተርቪው እንዴት እንዘጋጅ?
ምዝገባ » https://mcpl.libnet.info/event/6376568

ማክሰኞ፣ ኤፕሪል 12፡ 1-3 ፒ.ኤም፡ መሰረታዊ ጉግል ድራይቭ አጠቃቀም ስልጠና
ምዝገባ » https://mcpl.libnet.info/event/6342803

ማክሰኞ፣ ኤፕሪል 19፡ 10-11፡30 ኤ.ኤም፡ መሰረታዊ የንግድ ስራ ፈጠራ (ኢንተርፕረነርሺፕ) ስልጠና
ይህ ስልጠና የራሳቸውን ንግድ መጀመር ላሰቡ ወይንም የራሳቸው አነስተኛ ንግድ ላላቸው ነዋሪዎች የታሰበ ስልጠና ነው
ምዝገባ » https://mcpl.libnet.info/event/6377009

ማክሰኞና ሐሙስ፣ ኤፕሪል 19ና 21፡ 5፡30 ፒ.ኤም. ሊንክዲን ቡት-ካምፕ
በሁለት ክፍል የሚጠናቀቅና በተለይም በሞንጎምሪ ካውንቲ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ለመቀጠር ለሚፈልጉ የሚያገለግል ስልጠና
ምዝገባ፡ » https://mcpl.libnet.info/event/5958971
ረቡዕ ኤፕሪል 20 10፡30 ኤ.ኤም-12፡30 ፒ.ኤም. እንዴት በሞንጎምሪ ካውንቲ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ላሉ ከፍት የሰራ ቦታዎች ማመልከት እንደሚችሉ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና

ምዝገባ» https://mcpl.libnet.info/event/5842237

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት