የኮቪድ-19 ክትባትን ለማበረታታትና የማህበረሰብ ጤናን ለማጎልበት ይረዳ ዘንድ በግንዛቤ ማስጨበጫነት እንዲያገለግል ታስቦ እድሜያቸው ከ5-12 ለሆኑ የዋሽንግተን ዲሲ ታዳጊዎች የስነጥበብ ውድድር ተዘጋጅቷል። የውድድሩ የመጨረሻ ቀን ኤፕሪል 22፣ 2022 ከምሽቱ 8ፒኤም ነው። የውደድሩ ማስገቢያ ቅፅ በፖርትሬይት ለማውረድ ይህን ይጫኑ። የውደድሩ ማስገቢያ ቅፅ በላንድስኬፕ ለማውረድ ይህን ይጫኑ። የጥበብ ስራ ለመጫንና በውድድሩ ለመሳተፍ ይህን ይጫኑ። ተጨማሪ የመወዳደሪያ ህግጋትና ደንቦች በዚህ ሊንክ ይገኛሉ።