በዲሲ ዲፓርትመንት ኦፍ ሂውማን ሰርቪስስ የሜዲኬይድ ኢንሹራንስ ስር ለአሜሪሔልዝ-ካሪታስ ተጠቃሚ ለሆኑ ነዋሪዎች የኢንሹራንስ አቅራቢው አሜሪሔልዝ ነፃ የጂም ሜምበርሺፕ እንዳለው ያውቃሉ?
እርስዎም የአሜሪሄልዝ-ካሪታስ ሜዲኬይድ ደንበኛ ከሆኑ አክቲቭ ኤንድ ፊት የተባለው ድረ-ገፅ ላይ በመሄድ ተመዝግበው በአቅራቢያዎ ባሉ ተባባሪ ጂምናዚየሞች አባል መሆን ይችላሉ። በተጨማሪም በርከት ያሉ የኦንላየን የስፖርት ፕሮግራሞች ላይ መሳተፍ ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ ይህን ሊንክ ተጭነው ይሂዱ። ለመመዝገብ ወይንም ለዚህ ፕሮግራም ብቁ መሆንዎን ለማየት ይህን ይጫኑ።
1 thought on “የዲሲ ሜዲኬይድ የጤና ኢንሹራንስ ነፃ የጂምናዚየም ሜምበርሺፕ”
Comments are closed.
Thank you