ከበጎ ፈቃድ አገልጋዮቻችን አንዷ የሆነችው የቪኦኤ ጋዜጠኛዋ ኤደን ገረመው አሁንም በድጋሚ ለሌላ ታላቅ ሽልማት በቅታለች።
ከጥቂት ሳምንታት በፊት “የ2022 የሞንጎምሪ ካውንቲ ታሪክ ሰሪ ሴት” ተብላ የተመረጠችው ጋዜጠኛ ኤደን ገረመው አሁን ደግሞ አለም አቀፍ እውቀና ያለውንና በአሊያንስ ፎር ዉሜን ኢን ሚዲያ የተዘጋጀውና የግሬሲስ ሽልማትን አሸንፋለች። ለ47ኛ ጊዜ በተዘጋጀው በዘንድሮ ሽልማት ከኤደን በተጨማሪ ታዋቂዎቹ እነኬሊ ክላርክሰን፤ ታምሮን ሆል፤ ሜሊሳ ማካርቲ፤ ሳቫና ጉተሪና ሆዳ ኮትብም አሸናፊዎች መሆናቸው ታውቋል።
በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ ኤደንሁሌም እንኮራብሻለን
በየጊዜው የምናወጣቸውን መረጃዎች ለመከታተል ከስር ያሉትን ሊንኮች በመጫን በፌስቡክ ወይም በትዊተር ገፃችን ይከታተሉን።ፌስቡክ https://www.facebook.com/ethiopique202ትዊተር https://twitter.com/Ethiopique202
Once again one of our volunteers Eden Geremew is recipient of #TheGracies Awarded by Alliance for Women in Media for her outstanding service at the voice of America. It was only few weeks ago that she was awarded by Montgomery County, MD Montgomery Women as one of the #MoCoHerStory ‘Women Making History 2022’. We don’t have enough words to express our joy for your success. We are proud of you. Onward and Upward.