acps-logo2

የአሌክሳንድሪያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ህግ ማስከበር ትብብር አማካሪዎችን ምልመላ ጀመረ። ይህ ፕሮግራም በዋናነት የከተማው ትምህርት ቤቶችና የከተማው ፖሊስ የሚያደርጉትን የተቀናጀ የህግ ማስከበር ስራ ላይ ነዋሪውንም ለማሳተፍ ያለመ ፕሮግራም ነው። ይህ የሚቋቋመው አማካሪ ቡድን ለከተማው የትምህርት ቦርድ የተለያዩ ጉዳዮች ላይ በአማካሪነት የሚያገለግል ሲሆን ለመማር-ማስተማርና ደንብ መተላለፍንና ወንጀልን ለመከላከል ጠቃሚ መፍትሄዎችን ያቀርባል ተብሎ ይጠበቃል። ይህ የአማካሪዎች ቡድን ከማማከር የዘለለ የውሳኔ ሰጪነት ሚና እንደማይኖረው ታውቋል። በዚህ ፕሮግራም ላይ ማንኛውም የከተማው ነዋሪ እንዲሳተፍ ተጋብዟል። እናንተም በተለይ ልጆቻችሁ ተማሪዎች ከሆኑ ተመዝገቡና በልጆቻችሁ ህይወት ላይ የጋራ ወሳኝ መሆን ትችላላችሁ።
በአማርኛ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ
በእንግሊዝኛ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ

ለበለጠ መረጃ አሊያም ከላይ ያሉት ሊንኮች ካልሰሩ ይህን ተጭነው ይሂዱ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.