ጀማሪዎች የተዘጋጀ የግራፊክ ዲዛይን ትምህርት። ተማሪዎች በቀላሉ በኮምፒውትራቸው ተጥቅመው መስራት የሚችሏቸው የግራፊክ ዲዛይኖች። የሰርግ የልደት መጥሪያዎችና የፎቶ ዲዛይኖችን እንዴት መስራት ይቻላል። በጣም ከበረታችሁ ደግሞ ሙያውን ከፈጠራ (ስነ-ጥበባዊ ችሎታችሁ) ጋር አጣምራችሁ መሸጥ በተለይም ፍሪላንስ ስራዎችን ለመስራት ለሚፈልጉ ከፍሪላንስ ዲዛይነር ቀጣሪዎች ጋር ማገናኘትን ይጨምራል።
ለበጣም ጀማሪዎች። የማስተማሪያውን ስላይድ ለማግኘት ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ።