የዊል ፋረልን ሳምቲንግ ኢን ዘ ዋተር የተሰኘ የአደባባይ ኮንሰርት ተከትሎ በቀጣይ ሳምንት እጅግ በርካታ መንገዶች እንደሚዘጉ የዲሲ መንግስት አስታውቋል።
የኮንሰርቱ የመጀመሪያ ትኬቶች በተለቀቀ ሳምንት ተሸጠው ያለቁ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የ3ኛ ዙር ሽያጭ የ3 ቀን መግቢያ በ400$ ብቻ ነው ያለው። የመግቢያ ትኬት ለመግዛት ከፈለጉ ይህን ተጭነው ይሂዱ።
በወርኃ ሚያዝያ ዊል ፋረል ከዲሲ ከንቲባ ጋር በመሆን ያስተዋወቁት ይህ ኮንሰርት ከጁን 17-19 በኢንዲፔንደንስ አቬኑ ላይ የሚካሄድ ይሆናል።
ይህንን ተከትሎም ከመጪው ሰኞ ጁን 13 6am ጀምሮ ከስር ያሉት መንገዶች ይዘጋሉ ተብሏል።
»» Westbound lanes of C Street SW between 4th Street SW and 6th Street SW
»» Eastbound curb lane of C Street SW between 4th Street SW and 6th Street SW
ሰኞ ጁን 13 ከ 8p.m. ጀምሮ ደሞ ከስር ያሉት መንገዶች ይዘጋሉ ተብሏል።
»» Independence Avenue SW between 3rd Street SW and 4th Street SW
»» Maryland Avenue SW between 3rd Street SW and Independence Avenue SW
ማክሰኞ ጁን 14 ከ 8p.m. ጀምሮ ደሞ ከስር ያሉት መንገዶች ይዘጋሉ ተብሏል።
»» Independence Avenue SW between 7th Street SW and 9th Street SW
»» Independence Avenue SW between 4th Street SW and 9th Street SW
»» 4th Street SW between C Street SW and Jefferson Drive SW
ሐሙስ ጁን 16 ከ 8p.m. ጀምሮ ደሞ ከስር ያሉት መንገዶች ይዘጋሉ ተብሏል።
»» 6th Street SW between Independence Avenue and C Street SW
»» Maryland Avenue SW between 6th Street SW and 7th Street SW
አርብ ጁን 17 ከ 11a.m. ጀምሮ ደሞ ከስር ያሉት መንገዶች ይዘጋሉ ተብሏል።
»» 7th Street SW between Jefferson Drive SW and Virginia Avenue SW
»» Eastbound curb lane of C Street SW between 7th Street SW and 9th Street SW
»» Eastbound curb lane of Independence Avenue SW between 9th Street SW and 12th Street SW