12/12/2024
279719536_165063785926007_6146702605516662074_n

ፕላኔት ፊትነስ በመጭው የበጋ ወቅት ዕድሜያቸው ከ14-19 የሆኑ ታዳጊ ወጣቶች ከሜይ 16- ኦገስት 31 ጂምናዚየሞቹን በነፃ አካል ብቃት እንቅስቃሴ እንዲያደርጉበት ፈቅዷል። ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች ለመመዝገብ የወላጆቻቸው ፍቃድ ያስፈልጋል። ለመመዝገብ ወደማንኛውም የፕላኔት ፊትነስ ጂም በአካል በመሄድ ወይንም ኦንላየን ይህን ሊንክ ተከትለው መመዝገብ ይችላሉ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት