12/12/2024

ቆይታ ከኢትዮጲክጋ

የ2022 የጎበርናቶሪያል ምርጫን አስመልክቶ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭነት የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማህበረሰባችንን ጥያቄዎች እንዲመልሱና እቅድና አላማቸውን እንዲነግሩን ጋብዘን...
በዴሞክራቲክ ፓርቲ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤግዚኪውቲቭ ቦታ እየተወዳደሩ ያሉ እጩዎችን ሁሉንም ለቃለመጠይቅና ለትውውቅ እንዲሁም የማህበረሠባችንን ትርታ እንዲያዳምጡ በማለት ግብዣ አድርገን...
በዴሞክራቲክ ፓርቲ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤግዚኪውቲቭ ቦታ እየተወዳደሩ ያሉ እጩዎችን ሁሉንም ለቃለመጠይቅና ለትውውቅ እንዲሁም የማህበረሠባችንን ትርታ እንዲያዳምጡ በማለት ግብዣ አድርገን...
ራስዎን አስተዋውቁልንሮበርት ዋይት እባላለሁ፡፡ ትውልድና እድገቴ እዚሁ ዋሽንግተን ዲሲ ሲሆን ባለትዳርና አባት ነኝ። ለከተማዬ ከንቲባነት የመወዳደሬ ምክንያት በዋናነት ችግሮቻችንን...