12/12/2024
Football club Ticket (1)

ለ1 አሸናፊ የቅዳሜውን የአርሰናልና ኤቨርተን ጌም ትኬት አዘጋጅተናል።
ለማሸነፍ

  1. ፌስቡክ ላይ የዚህን ውድድር ማስታወቂያ ሼር ያርጉት።
  2. ድረ-ገፃችን ላይ ከለጠፍናቸው ሁሉም ዜናዎች በአንዱ ውስጥ የፕሪሚየር ሊግን ሎጎ ያግኙ። ያንን ሲያገኙ ከስሩ ያለውን “ፍንጭ” የሚለውን ቃል ወይንም ሎጎውን ክሊክ ያርጉት። ቀጥሎ በሚመጣው ፔጅ ላይ ያለውን ትእዛዝ ይፈጽሙ።
  3. ሽልማቱ ውድድሩን ቀድሞ ላጠናቀቀ ሰው ይሰጣል።
  4. በተጨማሪ እኛ በማህበራዊ ድረ-ገጾቻችን ሳናሳውቅ በፊት ማሸነፍዎን መናገር አይችሉም። ከተናገሩ ሽልማቱ ቀጥሎ ለሚመጣው ሰው ይሰጣል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት