12/12/2024
Screen Shot 2022-07-19 at 14.50.40

እያጋጠሙ ያሉ በርካታ ድንገተኛ አደጋዎችን ተንተርሶ በአካባቢያችን ያሉ ሆስፒታሎች ዛሬ በጣም ቢዚ ሆነዋል። በሙቀቱ ምክንያት ይመስለናል እርግጠኞች ባንሆንም። አብዛኞቹ ማስጠንቀቂያ ወቶባቸዋል። የሞንጎምሪ ካውንቲ እሳትና ድንገተኛ ቃል አቀባይም ዛሬ የድንገተኛ አደጋ ጥሪ በ70 ከመቶ ጭማሪ እንዳሳየ አሳውቀዋል። አንዳንድ ሆስፒታሎች በሽተኛ እየመለሱ እንደሆነተጠቁሟል። ለማንኛውም ራሳችሁን ጠብቁ። ራስዎን ከሙቀት እንዴት መከላከል እንደሚችሉ ከዚህ ቀደም የጻፍነውን ይህን ሊንክ ተጭነው ያገኛሉ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት