የገንዘብ ድጋፍ ለአነስተኛ ንግድ ባለቤቶች (Twitter Post)

የአሌክሳንድርያ መንግስት በከተማው ላሉና በጥቁሮችና፤ በኢንዲጂኒየስ ሰዎች ባለቤትነት የተቋቋሙ ንግዶችን በገንዘብ ለመደገፍ ከሐሙስ ጃንዋሪ 26 2023 ጀምሮ እስከ አርብ ፌብሯሪ 10 2023 ማመልከቻዎችን እቀበላለሁ ብሎ አስተዋውቆ የነበረ ቢሆንም ትላንት ጃንዋሪ 23 2023 በትዊተር ገጻቸው እንዳስታወቁት ፕሮግራሙ ክስ ስለቀረበበትና የዚህን ክስ ጉዳይ እስኪያጠኑት የማመልከቻ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ እንደተራዘመ አስታውቀዋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.