የፌርፋክ ካውንቲ የቤቶች ልማት ከመጭው ጁላይ 10 ጀምሮ እስከ ጁላይ 16 2023 ድረስ በተመረጡ የመንግስት ቅናሽ ቤቶች ላይ የተጠባባቂ ተከራዮች ምዝገባ ያደርጋል። ይህ ምዝገባ እድሜያቸው 62ና ከዛ በላይ ለሆኑ ሰዎች ብቻ የተፈቀደ ሲሆን ማንኛውም እድሜው ከ62 ዓመት በላይ የሆነ ሰው ከላይ በተጠቀሱት ቀናት ከስር ያለውን ሊንክ በመከተል መመዝገብ ይችላል።
ስለመመዝገቢያው ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ሊንክ ተጭነው የምዝገባውን ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይቻላል።
ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር (703)246-5100 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ኢትዮጲክን በአንድ ጊዜ ወይንም በወርኃዊ ክፍያ ለመደገፍ ከፈለጉ ከስር ሊንኩን ተከትለው ይሂዱ።