12/12/2024
ኦውዲ ፊልድ

በመጪው ሳምንት ረቡዕ እዚሁ ዲሲ በኦውዲ ፊልድ የሚደረገው የአርሰናልና በዋይኔ ሩኒ የሚሰለጥኑት የአሜሪካ ምርጦች የኤም ኤል ኤስ የሚያደርጉት ጨዋታ ቲኬት ካልገዛችሁ በአፕል ቲቪ መከታተል ትችላላችሁ፡፡

ትኬቱ ተሸጦ ያለቀ ሲሆን ከአትራፊዎች ላይ ከ255$ ጀምሮ ይሸጣል:: ይህን ሊንክ ተጭነው መግዛት ይችላሉ

የአፕል ቲቪ ሲዝን ፓስ ያስፈልጋችኋል፡፡ የቲ፟ሞባይል ደንበኛ ከሆናችሁ የቲ ሞባይል ቲውስዴይ የተባለውን አፕ ጭናችሁ የሲዝን ፓስ በነጻ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡


ኢትዮጲክን በአንድ ጊዜ ወይንም በወርኃዊ ክፍያ ለመደገፍ ከፈለጉ ከስር ሊንኩን ተከትለው ይሂዱ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት