ይህ አፍሪካን ዲያስፖራ ኮሌጅ አክሰስ የተሰኘ የኛው ልጆች ያቋቋሙት ተቋም ከስደተኛቤተሰብ ለተገኙና ለተመረጡ ልጆች እንደ ኃርቫርድ፤ ኮርኔል፤ ዬልና ስታንፎር የመሳሰሉ አይቪሊግ ታላላቅ ዩኒቨርስቲዎች ስኮላርሺፕ እንዲያገኝ ሁኔታዎችን ያመቻቻል። የዘንድሮው ዙር የአመልካቾችን ማመልከቻ መቀበያ የመጨረሻ ቀን ነገ ቅዳሜ ጁላይ 15 2023 ነው። የምታውቋቸው የሃይስኩል ተማሪዎች ካሉ አጋሯቸው።
ኢትዮጲክን በአንድ ጊዜ ወይንም በወርኃዊ ክፍያ ለመደገፍ ከፈለጉ ከስር ሊንኩን ተከትለው ይሂዱ።