12/12/2024
Add a heading

የወጣት ጥቁሮች ለሆኑና በስራቸው የአየር ንብረት ለውጥን ለማስቀረት/ለመቋቋም ለሚሰሩ ዕድሜያቸው ከ 18 እስከ 28 ለሆኑ ወጣቶች የተዘጋጀ ፕሮግራም ነው፡፡ የማመልከቻ ጊዜው እስከ ሴፕቴምበር 22 2023 ክፍት ነው፡፡

ተሳታፊዎች ከምክርና ትምህርታዊ ፕሮግራሞች በተጨማሪ እስከ 5000$ የገንዘብ ድጋፍ ያገኛሉ፡፡ ይህ ስልጠና ማንን እንደሚመለከትና እርስዎ ለማመልከት ብቁ መሆንዎን ለማየት ሊንኩን ተከትለው ተጨማሪ መረጃ ያግኝ፡፡

ለበለጠ መረጃና ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ፡፡

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት