የሊሞ ሹፌር የሆነው ሚካኤል ጽጌ ድብደባና ዝርፊያ በዲሲ(2)

ከመጪው ጁላይ 1 2024 ጀምሮ በሞንጎምሪ ካውንቲ ሚኒመም ዌጅ ለትልልቅ ቀጣሪዎች ወደ 17.15 ለመካከለኛ ቀጣሪዎች ደሞ ወደ 15.50$ እንደሚያድግ የካውንቲው መንግስት አስታውቋል፡፡ በሜሪላንድ አጠቃላይ በተደረገው ለውጥ ምክኛት 10ና ከዛ በታች ተቀጣሪዎች ያሏቸው ተቋማት ሚኒመም ዌጅ ከጁን 1 2024 ጀምሮ ወደ 15$ ከፍ ማለቱ ይታወቃል ይህ የደመወዝ እርከንም ማሻሻያ ሳይደረግለት ለ12 ወራት ይዘልቃል፡፡

ይህ የደመወዝ እርከን እድገት ከእለት እለት እያሻቀበ የመጣውን ኢንፍሌሽን ለመቋቋም በማሰብ ካውንቲው በ2017 ባረቀቀውና በየአመቱ የደሞዝ ማሻሻያን በሚፈቅደው ህግ ተንተርሶ ተግባራዊ የሚሆን ለውጥ ነው፡፡

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.