12/12/2024
img_5939-1

በዲሲና አርሊንግተን ተጥሎ የነበረው የውሀ አፍሉ ማስጠንቀቂያ ዛሬ ጁላይ 4 ተነስቷል::

ሙሉ ዲሲና በአርሊንግተን አንዳንድ አካባቢዎች

የዲሲ ነዋሪዎችና ጎብኚዎች የቧንቧ ውኃ ሊበከል ስለሚችል አፍልተው እንዲጠቀሙ ተመከረ

ረቡዕ ጁላይ 3 2024

በዚህ ወቅት ፈልቶ የቀዘቀዘ ውሃ ወይም የታሸገ ውሃ ብቻ ለሚከተሉት አገልግሎቶች ጥቅም ላይ መዋል አለበት፡

ለመጠጥ
ጥርስ ለመቦረሽ
ምግብ ለማብሰል እና ማዘጋጀት
ፍራፍሬዎችን እና አትክልቶችን ለማጠብ
የሕፃናት ፎርሙላ ለማዘጋጀት
በረዶ ለመሥራት
ለቤት እንስሳት የመጠጥ ውሃ ለመስጠት
በፍጹም የውኃ ማጣሪያ ማሽኖችን ብቻ ተማምነው ውኃ ከማፍላት እንዳይዘናጉ።

ለዝርዝሩ የዲሲ ውሀና ፍሳሽን መግለጫ ይህን ተጭነው ያንብቡ::

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት