12/12/2024
የሊሞ ሹፌር የሆነው ሚካኤል ጽጌ ድብደባና ዝርፊያ በዲሲ (18)

ከመጪው ሴፕቴምበር ጀምሮ የኮስኮ አባልነት አመታዊ ክፍያ ጭማሪ የሚያደርግ ሲሆን መደበኛውና እስካሁን 60$ በዓመት የነበረው ክፍያ ወደ $65 ከፍ እንደሚል እንዲሁም የኤክሲኪውቲቭ አባልነት ክፍያ አሁን ከነበረው $120 ወደ $130 ከፍ እንደሚል ዛሬ 07/10 በነበረው የድርጅቱ የገቢ ማሳወቂያ ፕሮግራም ላይ ተነግሯል።
ኮስኮ ለመጨረሻ ጊዜ የአባልነት ክፍያ ጭማሪ ያደረገው በ2017 ነበር።

ለኤክስኪውቲቭ እርከን አባላት ይከፈል የነበረ የ2% ካሽባክ ጣሪያ ከ$1000 ወደ $1250 እንደሚያድግም ጨምረው አሳውቀዋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት