12/12/2024
img_7096-1

በሜሪላንድ ግዛት የሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው በ2024 ኖቨምበር አገር አቀፍ ምርጫ እየተወዳደሩ ያሉትን ላሪ ሆጋን በሜሪላንድ የሚኖረውን አማርኛ ተናጋሪ መራጭ በማክበር ከኢትዮጲክ ባልደረባጋ ለጥያቄና መልስ ለመገናኘት ለኦገስት 29 ቀጠሮ ይዘዋል፡፡ እርስዎ እኚህን ተመራጭ እንድንጠይቅልዎ የምትፈልጉት ጥያቄ ካለ ጥያቄዎን ይህን ቅጽ በመሙላት ይላኩልን። ወይም ከስር በኮመንት መስጫው፤ በሜሴንጀር፤ ወይም በዋትሳፕ ሊልኩልን ይችላሉ፡፡
https://forms.office.com/r/LWaePTdVZi

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት