በሜሪላንድ ግዛት የሪፐብሊካን ፓርቲን ወክለው በ2024 ኖቨምበር አገር አቀፍ ምርጫ እየተወዳደሩ ያሉትን ላሪ ሆጋን በሜሪላንድ የሚኖረውን አማርኛ ተናጋሪ መራጭ...
Month: August 2024
ፖሊስ ተፈላጊው እንደተገኙ አስታውቋል፡፡ የሞንጎምሪ ካውንቲ ዛሬ ኦገስት 20 ባወጣው ማስታወቂያው የ77 አመት አዛውንት የሆኑትን አቶ አምበሶ መስቀሉን አፋልጉኝ...
የአርሊንግተን ካውንቲ ፖሊስ የ2024/25 የትምህርት ዘመን መጀመርን በማስመልከት ባወጣው መግለጫ ለመጪው የትምህርት ዘመን አስር አዳዲስ የፍጥነት መቆጣጠሪያ የትራፊክ ካሜራዎችን...
እንደ ሴክሽን 8 ያሉ የአፎርደብል ቤቶችን በመገንባትና ማከራየት የሚታወቀው ጁብሊ ሀውሲንግ በዋሽንግተን ዲሲ አዳምስ ሞርጋን አካባቢ ባሉት አፓርታማዎች ተጠባባቂዎችን...
በሜሪላንድ አመታዊው ከቀረጥ ነፃ ግብይት ከኦገስት 11-17 ድረስ ይከናወናል። በዚህ አንድ ሳምንት የጊዜ ገደብ ውስጥ ዋጋቸው ከ100$ በታች የሆኑና...
የትሮፒካል ስቶርም ዴቢ ርዝራዥ በዲሲና አካባቢው ዛሬና ነገ አካባቢያችንን በዝናብና ጎርፍ፤ ኃይለኛ ንፋስና እንዲሁም የተወሰኑ ቦታዎች ላይ ደሞ ቶርኔዶ...
በየዓመቱ ኦገስት የመጀመሪያ ማክሰኞ የሚከበረው ውጪ የማምሸት ፕሮግራም (National Night Out on Tuesday) ነገ ኦገስት 6/2024 በተለያዩ ቦታዎች ይከበራል።...