የአሜሪካ የፌደራል መንግስት ለሁሉም አሜሪካውያን በቤት ውስጥ የኮቪድ መመርመሪያዎችን ከሴፕቴምበር 2024 ጀምሮ መላክ ጀምሯል::
በአንድ ቤት አንድ ብቻ ነው የሚፈቀደው። አንዱ እሽግ በውስጡ 4 መመርመሪያዎች ይኖሩታል። እርስዎም ይህን ሊንክ ተጭነው ዛሬውኑ ማዘዝ ይችላሉ። መመርመሪያዎቹ ቅፁን ሞልተው በላኩ ከ7-12 ቀናት ይላካል።
ይህ የቤት ውስጥ መመርመሪያ እላዩ ላይ ያለው የአገልግሎት ዘመን ማብቂያ ያለፈ ቢሆንም እንደሚሰራ ባለሞያዎች አክለው ገልጸዋል::
ዜናውን ያደረሰንን አማንን እናመሰግናለን