ሞንጎምሪ ካውንቲ ለነዋሪዎች ከፌደራል መንግስት የተረከባቸውን 40000 የላፕቶፕ ኮምፒውተሮችን በነጻ እየሰጠ ነው። ላፕቶፕ ኮምፒወተር ከፈለጋችሁ ሊንኩን ተከትላችሁ ሂዱና ተመዝግባችሁ ውሰዱ። እንዴት መመዝገብ እንደምትችሉ ለማወቅ ቪዲዮን ይመልከቱ። ተጨማሪ እገዛ ካስፈለጋችሁ በትዊተርና በፌስቡክ ማነጋገር ትችላላችሁ። የምንችለውን እናግዛችኋለን። ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ።
ኢትዮጲክን በአንድ ጊዜ ወይንም በወርኃዊ ክፍያ ለመደገፍ ከፈለጉ ከስር ሊንኩን ተከትለው ይሂዱ።