IMG_5671

ማንኛውም ሞባይል ስልክና ትራይ-ፖድ ያለው ሰው ሊሰራው የሚችለው የፍሪላንስ ስራ የሚያገናኝ የሞባይል መተግበሪያ ነው። በተለይም ዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ ለሚኖር ሰው በየጊዜው የሚደረጉ የድጋፍ ወይንም የተቃውሞ ሰልፎች፤ መግለጫዎችን፤ እና የመሳሰሉ አለምአቀፍ ዜና ሊሆኑ የሚችሉ ጉዳዮችን በሞባይል ስልክዎ በመቅረጽ መሸጥ የሚችሉበት አፕ ነው። ከስር በምስሉ እንደምታዩት ትላንት የነበረውን የዝናብና ጎርፍ ለመቅረጽ ማስታወቂያ አውጥተው ነበር… ያን ያክል ብዙ ገንዘብ ባይሆንም ከምንም ይሻላል.. ፤፤ .. ልክ እንደ ኡበርና ሊፍት ስራ ሲኖር ስልክዎት ኖቲፊኬሽን ይልካል… እርስዎ ሄደው ይቀርፁና አፕሎድ ያደርጋሉ .. ሚዲያዎች የእርስዎን ቪዲዮ ከተጠቀሙ ገንዘብውዎን ያገኛሉ። የመተግበሪያው ስም ስትሪንገር ይባላል…ለመመዝገብና ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይከተሉ።


ስለዲሲ ሜሪላንድና ቨርጂንያ በርካታ አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘትና የኢትዮጲክ ዲጂታል ጋዜጣ በኢሜይልዎ እንዲደርስዎት ይህን ሊንክ ተጭነው ይመዝገቡ

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.