12/12/2024
Land That Interview Résumé & Cover Letter Strategies (1)

የአርሊንግተን ካውንቲ መንግስት ባሳለፍነው ሳምንት በካውንቲው የሚገኙ ለዝቅተኛ ገቢ ቤተሰቦች የሚሆኑ የሴክሽን 8 (Affordable Housing Project homes) ቤቶችን ዝርዝር በድረገፁ አውጥቷል። ማንኛውም ሰው እነዚህን ቤት አከራዮች እየደወለ መጠየቅ እንደሚችልና ቦታ ካላቸውና የገቢ መጥን ከፈቀደ በመንግስት ድጎማ እየተደረገለት መኖር እንደሚችል አብሮ አስታውቋል።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት