ነገ ጃንዋሪ 6 የ2024 አጠቃላይ ምርጫ ውጤት የኃውስ ተወካዮችና የሴኔት አባላት በኮንግረስ ቀርቦ ተቆጥሮ ይጸድቃል። የዛሬ 4 አመት ይህ አይነት ቆጠራ በተከናወነበት ቀን የትራምፕ ደጋፊዎች ካፒቶልን ጥሰው በመግባት የሴኪውሪቲ አደጋ ተፈጥሮ ነበር። ዘንድሮ ታዲያ እንዲያ አይነቱ ትርምስ እንዳይፈጠር በማሰብ ቁጥጥሩ ጥብቅ እንደሚሆን ተነግሯል። ይህን ተከትሎም የተወሰኑ መንገዶች ለትራፊክና መኪና ለማቆም ዝግ ይሆናሉ ሲል የዲሲ መንግስት አስገንዝበዋል።
እኚህ መንገዶችም የሚከተሉት ናቸው።
ከአርብ ጃንዋሪ 3 ጀምሮ የሚዘጉ መንገዶች ዝርዝር
- First Street between Constitution Avenue, NW, and Independence Avenue, SW
- Pennsylvania Avenue between 3rd Street, NW, and First Street, NW
- Maryland Avenue between 3rd Street, SW, and First Street, SW
የሚከተሉት መንገዶች ደሞ ከሰኞ ጃንዋሪ 6 7am ጀምሮ ዝግ ይሆናሉ።
- First Street between Constitution Avenue, NE, and Independence Avenue, SE
- East Capitol Street between First Street and 2nd Street
- Constitution Avenue between Louisiana Avenue, NW, and 2ndStreet, NE
- Independence Avenue between Washington Avenue, SW, and 2ndStreet, SE
- D Street between First Street, NE, and 2nd Street, NE
- Maryland Avenue between First Street, NE, and Constitution Avenue, NE
- First Street between Louisiana Avenue, NW, and Constitution Avenue, NW