በመጪው የኤፕሪል ወር በየሳምንቱ ሰኞ ከ9፡30 ኤ.ኤም – 11፡30 ኤ.ኤም ለስራ ፈላጊዎችና የራሳቸውን ንግድ መጀመር ለሚሹ ነዋሪዎች የሞንጎምሪ ካውንቲ...
m.henok
የካውንቲው የአካባቢ ጥበቃ ዲፓርትመንት ለካውንቲው ነዋሪዎች መልች[Mulch]/ብስባሽ/ ቅዳሜ ኤፕሪል 23፣ 2022 ከጠዋቱ 8 ሰዓት እስከ ከሰዓት 1፡00 ሰዓት በነፃ...
የአሜሪካ ዜግነት ያላቸውና ዕድሜያቸው ከ16ዓመት በላይ የሆኑ የካውንቲው ነዋሪዎች ማክሰኞ ጁን 28፤ 2022 በሚደረገውን የቅድመ-ምርጫ (Primary Election) ላይ በተለያዩ...
የካርሎስ ሮዛሪዮ ትምህርት ቤት በዲሲ-ሜትሮ አካባቢ ለሚኖሩ አዋቂዎች በቋንቋና በተለያዩ የክህሎት ዘርፎች ስልጠናዎችን በተመጣጣኝ ክፍያና በነፃ የሚያቀርብ ለትርፍ ያልተቋቋመ...
የዋሽንግተን ኤሪያ የባይስክሊስቶች ማህበር የአዋቂዎች የባይስክል ስልጠና ለዲሲና አካባቢው ነዋሪዎች አዘጋጅቷል። የሞንጎምሪ ትራንስፖርት ዲፓርትመንት ከሁለት ሳምንት በኋላ ለሚጀምረው የፀደይ...
ከ2021 ጀምሮ በethiopique.com ድረ-ገፅ ላይ በርካታ አገልግሎትን በበጎ ፈቃደኝነት ያበረከተችው የቪኦኤ ጋዜጠኛዋ ኤደን ገረመው ሞንትጎመሪ ሴቶች እና የሞንትጎመሪ ካውንቲ ለሴቶች የ2022 የሴት...
ይህ በ2445 Lyttonsville Rd, Silver Spring, MD 20910 የሚገኝ አፓርትመንት መነሻው ባልታወቀ ፍንዳታ ከባድ የቃጠሎና የመደርመስ አደጋ ደርሶበታል። ከስር...
የፍሬድሪክ ዳግላስ መታሰቢያ ድልድይ የግንባታ ማኔጅመንት ስልጠና ፕሮግራም ምዝገባ ጀመረ። ይህ በዓይነቱ ለየት ያለ ፕሮግራም በኮንስትራክሽን ሙያ ዘርፍ መሰማራት...
የNational Leased Housing Association (NLHA) የትምህርት ፈንድ የስኮላርሺፕ ፕሮግራም ማመልከቻዎችን መቀበል ጀምሯል። የNLHA የትምህርት ፈንድ የተቋቋመው በ2007 በናሽናል ሊዝድ...
Summer RISE በሞንጎምሪ የህዝብ ትምህርት ቤቶች (Montgomery County Public Schools (MCPS)) መሪነት በካውንቲው ከሚገኙ የንግድ ተቋማት፣ ከመንግስት ኤጀንሲዎች፣ ከከፍተኛ...