በካውንቲ ኤክስኬውቲቭ ማርክ ኤልሪች ተረቆ በ ኖቨምበር 17 2017 የፀደቀውና ቢል 28-17 በተባለው ህግ መሰረት በየዓመቱ ጁላይ 1 ላይ...
ማህበራዊ
የ2022 የጎበርናቶሪያል ምርጫን አስመልክቶ ለሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭነት የዴሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው የሚወዳደሩ እጩዎችን የማህበረሰባችንን ጥያቄዎች እንዲመልሱና እቅድና አላማቸውን እንዲነግሩን ጋብዘን...
የሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ከጁን 27-30፡ 2022 ከጠዋት 8 a.m. እስከ 2 p.m. የተማሪ አውቶቡስ ሾፌሮች የስራ ቅጥር...
አራተኛው የኮቪድ የቤት ኪራይ ድጋፍ እስከ ጁን 30 ማመልከቻዎችን ይቀበላል። ለቤት ኪራይ ድጋፍ ለማመልከት ይህን ሊንክ ይጫኑ። ይህን የቤት...
የፌይርፋክስ ካውንቲ ከጁን 14-ኦገስት 9 እድሜያቸው ከ18 በታች ለሆኑ ህፃናትና ታዳጊዎች ምግብ በነፃ ሁሌ ማክሰኞ ማክሰኞ ያቀርባል። የበጋ ምግብ...
እኛ ስደተኞች እዚህ መጥተን መብታችን ተከብሮልን፤ ሰርተን፤ ተምረን መለውጥ የምንችልበት መንገድ እንዲመቻችልን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የጥቁሮች የመብት ትግል (Civil...
ውድ አባቶች…. መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ::