05/18/2024

ለዲሲ፤ ፒጂ፤ አርሊንግተን፤ ሞንጎምሪ፤ አን አረንዴል፤ሆዋርድ፤ ደቡባዊ ቦልቲሞር፤ ሰሜን ቨርጂንያ አርሊንግተን፤ ፎልስ ቸርች፤ አሌክሳንድሪያና ፌርፋክስ ካውንቲዎች በሙሉ ዛሬ (07/02/2022) ከቀኑ 2 ሰዓት ጀምሮ ምሽቱን የሚዘልቅና የደራሽ ጎርፍ አደጋ ሊያስከትል የሚችል ዝናብ ይኖራል ተብሎ ስለሚጠበቅ ነዋሪዎች አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ተመክሯል።

በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን ሊንክ ተጭነው ይሂዱ።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት