ካሳለፍነው ዲሴምበር 20 ጀምሮ በተወሰኑ የሜትሮ መስመሮችና ጣቢያዎች ላይ ዕድሳት እያደረገ የሚገኘውየዲሲ ሜትሮ በዳውንታውን ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኙ የተወሰኑ ጣቢያዎችን በመዝጋት ደንበኞቹን በሸትል ባሶች ማጓጓዝ እንደጀመረ በድረ ገጹ አስታውቋል።
ከዲሴምበር 20 እስከ ዲሴምበር 26 ተዘግተው የነበሩት የፋራገት ዌስት፤ ማክፊርሰን ስኩዌር፤ የሜትሮ ሴንተር የታችኛው ጣቢያ (የብሉ ኦሬንጅና ሲልቨር መስመሮች የሚቆሙበት) ተዘግተው የከረሙ ሲሆን ከዛሬ ዲሴምበር 27 ጀምሮ እስከ መጪው ሰኞ ዲሴምበር 30 ድረስ ደሞ ከነዚህ በተጨማሪ የፌደራል ትሪያንግል፤ ስሚትዞንያን፤ እና ብሉ፤ ኦሬንጅና ሲልቨር ባቡሮችን የሚያስተናግደው ለንፋንት ፕላዛ የታችኛው ጣቢያ ዝግ ይሆናሉ። ለአዲሱ አመት ዋዜማ ዲሴምበር 31 ሁሉም የተዘጉ ጣቢይዎች ተከፍተው ስራ እንደሚጀምሩም በመግለጫው ተነግሯል።
ማስታወቂያ
ማስታወቂያ …. ከአሜሪካ ወደ ኢትዮጵያ እቃ ለመላክ ፈልገዋል ? አድራሻ 50 S Pickett Street Unit #225 Alexandria VA 22304 ስልክ 👇 571-579-1286 ዋሳ ኤክስፕረስ – የልብ አድርስ
— Ethiopique – ኢትዮጲክ (@ethiopique202.bsky.social) December 27, 2024 at 9:32 AM
[image or embed]
ማስታወቂያ፡ 🚀 Elevate Your Career with PennMax e-Learning! From AI to DevOps, we offer the tools to transform your potential into success. ✨ Classes begin Jan 22—enroll today! 👉 Call +945-274-8134 to join today!
— Ethiopique – ኢትዮጲክ (@ethiopique202.bsky.social) December 24, 2024 at 10:01 AM
[image or embed]