01/09/2025
ባንዲራዎች. በግማሽ ይውለበለባሉ። (2)

የኢትዮጲክ ሳምንታዊ ጨዋታ አዲስ የኢትዮጲክ ፕሮግራም ሲሆን ከፌብሯሪ 2025 ጀምሮ በወሩ መጨረሻ የወሩ አሸናፊ ይሸለማል። ምን ይሸለማል የሚለውን በሂደት የምናሳውቅ ይሆናል። ለአሁኑ የፕሮግራም ማስጀመሪያና ለሙከራ የሚሆነንን ይህንን የቃላት ጨዋታ ይሞክሩ። ፕሪንት አርገው መጫወት ከፈለጉ ከስር ያለውን የዳውንሎድ በተን ተጭነው ፒ ዲ ኤፍ ማውረድ ይችላሉ።

ሰርተው ሲጨርሱ በፌስቡክ ገጻችን ባለው የጨዋታ ፖስት ስር መልስዎን በኮመንት ያስቀምጡ። ይህንን የሙከራ ጨዋታ ቀድሞ በትክክል ለመለሰ አንድ ሰው ይህን የኢትዮጲክ ሁዲ ሹራብ ለአዲስ አመት በስጦታ የምንሸልም ይሆናል።

ወደጎን

  • 2 – በሜሪላንድና በቨርጂንያ ድንበር ላይ አርጎ ዲሲን አቋርጦ የሚፈስ ወንዝ ስም
  • 4 – የዲሲን መካነ አራዊት ጨምሮ በርካታ ሙዚየሞችን በዋሽንግተን ዲሲ የተሰየሙበት ተቋም ስም
  • 6 – በዲሲ ታዋቂው የዛፍ አይነት
  • 8 – ከዲሲ በስተደቡብ ሪፐብሊካን ገቨርነር ያላት ስቴት ስም
  • 10 – በርካታ ስደተኞችና የመንግስት ሰራተኞች የሚኖሩበት የቨርጂንያ ካውንቲ
  • 12 – በርካታ ኢትዮጵያውያን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የሚኖሩበት የፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ ከተማ
  • 14 – የቨርጂንያ ዋና ከተማ

ወደታች

  • 1 – የዩናይትድ ስቴትስ ኮንግረስ መቀመጫ
  • 3 – የዲሲን ኖርዝ ኢስት ከፍሎ የሚሄድ ወንዝ ስም
  • 5 – የመጀመሪያው የዩናይትድ ፕሬዘደንት ስም
  • 7 – በርካታ የኢትዮጵያ ሱቆችና ምግብ ቤቶች የሚገኝበት የሜሪላንድ ካውንቲ
  • 9 – ከፍተኛ የኢትዮጲክ አንባቢዎች ቁጥር ያለበት የቨርጂንያ ከተማ (ሰሞኑን በፌስቡክ ለጥፈነው ነበር)
  • 11 – በርካታ የአበሻ ምግብ ቤቶች የሚገኙበት ፌንተን ስትሪት የሚገኝበት የሜሪላንድ ከተማ ስም
  • 13 – የሲ ኤንድ ኦ (C&O) ካናል የሚገኝበት የዲሲ የሀብታም ሰፈር። በስሙ ስመ-ጥር ዩኒቨርሲቲና ሆስፒታል አለው።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *