01/07/2025
በበረዶ ምክንያት የሚዘጉ ትምህርት ቤቶች ዝርዝር

በበረዶ ምክንያት የሚዘጉ ትምህርት ቤቶች ዝርዝር

ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ዕሁድ -ጃንዋሪ – 5 – 7፡00 pm ነው።

የሚከተሉት የትምህርት ተቋማትና የመንግስት አገልግሎት ሰጪዎች ለነገ ሰኞ ጃንዋሪ 6 2025 ይኖራል ተብሎ በሚገመተው የበረዶ ውሽንፍር ምክንያት ዝግ እንደሚሆኑ አሳውቀዋል። የተወሰኑት ማክሰኞንም ጨምረው እንደዘጉ አሳውቀዋል። እኛም እስካሁን ያለውን መረጃ አቅርበናል። በየሰዓቱም ተጨማሪ ተቋማት ከዘጉ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

ዋሽንግተን ዲሲ 

ትምህርት ቤቶችና የመንግስት መስሪያቤቶች
ሁሉም የዲሲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ቢውቯር ናሽናል ካቴድራል ኤለመንታሪ ስኩልሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ካፒቶል ሂል ዴይ ስኩል ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ዘ ላብ ስኩል ኦፍ ዋሽንግተን ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ሴይንት አልባን ስኩልሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ናሽናል ካቴድራል ስኩልሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ሙንዶ ቨርዴ ባይሊንጓል የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤትሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ኪፕ ዲሲ (KIPP DC)ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ብሪያ የህዝብ ቻርተር ትምህርት ቤትሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ሎዌል ስኩልሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ካፒታል ሲቲ ፐብሊክ ቻርተር ስኩልሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። ትምህርት በርቀት።
የዲሲ የህዝብ ቤተ-መጻህፍትሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 

ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ዕሁድ -ጃንዋሪ – 5 – 7፡00 pm ነው።

ሜሪንላድ

ሜሪላንድ
ሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
የሮክቪል ከተማ መንግስትአስፈላጊ ሰራተኞች ብቻ በስራ ገበታቸው እንዲገኙ።
የሮክቪል ከተማ መንግስት ከእሁድ 10pm ጀምሮ የድንገተኛ በረዶ እቅድ ተግባራዊ ይደረጋል።
ሲቲ ኦፍ ኮሌጅ ፓርክ የከተማው መንግስት ቢሮዎች በሙሉ ዝግ ይሆናሉ።
ማውንት ኤይሪ ክርስትያን አካዳሚሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው። ማክሰኞ ንጃዋሪ 7 በ2 ሰዓት ዘግይቶ ይከፈታል።
ባልቲሞር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
አን አረንደል ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ቻርከስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ሃዋርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ዋሽንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፍሬደሪክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ካልቨርት ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ሞንጎምሪ ኮሚውኒቲ ኮሌጅሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 

የሜሪላንድ ሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ማስታወቂያቸውን በአንድ ደረጃ በማሳደግ እንዲህ አርገው አቅርበውታል። ቪዲዮውን ይመልከቱ

ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ዕሁድ -ጃንዋሪ – 5 – 7፡00 pm ነው።

ቨርጂንያ

ትምህርት ቤቶችና የመንግስት መስሪያቤቶች
አሌክሳንድርያ ከተማ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
አርሊንግተን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ከልፔፐር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው  ማክሰኞ ጃንዋሪ 7 ሰራተኞች ይገባሉ። ተማሪዎች ትምህርት የላቸውም።  ረቡዕ ጃንዋሪ 8 ትምህርት ይጀመራል። 
ፎልስ ቸርች ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፋኪር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፍሬድሪክስበርግ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ስታፈርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ስፖትስቬንያ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ከልፔፐር ካውንቲ መንግስትሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፌርፋክስ ካውንቲ መንግስትሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው
ራፓሃኖክ ኮሚውኒቲ ኮሌጅሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፌርፋክስ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ላውደን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፌርፋክስ ካውንቲ የመንግስት ቢሮዎችከአስፈላጊ ሰራተኞች በስተቀር ሌሎች መቅረት ይችላሉ።
ፌርፋክስ ካውንቲ የህዝብ ቤተ-መጻህፍትሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶችሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ማናሳስ ፓርክ ሲቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 

ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ዕሁድ -ጃንዋሪ – 5 – 7፡00 pm ነው።

የግል ትምህርት ቤቶች – ቨርጂንያ
ፌርፋክስ ባፕቲስት ቴምፕል አካዳሚ ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ሀይላንድ  ስኩል ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ኦክ ሂል የክርስትያን ስኩል ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ሴይንት ጄምስ ኤጲስቆጶስ ትምህርት ቤት ሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ዘ ኒውተን ስኩልሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 
ዘ ፌርፋክስ ክርስትያን ስኩልሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው
ፍሊንት ሀይስኩልሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው
ሴይንት ስቴፈንና ሴይንት አግነስ ትምህርት ቤትሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው
ዘ ላንግሊ ስኩልሰኞ ጃንዋሪ 6 ሙሉ ለሙሉ ዝግ ነው 

ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው ዕሁድ -ጃንዋሪ – 5 – 7፡00 pm ነው።

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *