
Image: AARP
AARP በ2025 በ3 የተለያዩ ዘርፎች የገንዘብ ድጋፍ ማመልከቻዎችን መቀበል ጀመረ። የማመልከቻዎቹ የመጨረሻ ቀን ማርች 5 2025 ከሰዓት 5፡00pm እንደሆነ ተነግሯል።በዚህ ፕሮግራም ያሸነፉ ፕሮጀክቶች ስራቸውን በዲሴምበር 2025 ማጠናቀቅ ይጠበቅባቸዋል።
ከ2017 ወዲህ AARP በአማካይ ከ10ሺ እስከ 12ሺ ያህል የገንዘብ ድጋፍ ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ለግሷል። ዘንድሮም የገንዘብ ድጋፎቹ ከ25ሺ እንደማይበልጡና በተለይም እድሜይቸው ከ50 አመት በላይ ለሆኑ ሰዎች አገልግሎት የሚሰጡ ፕሮግራሞችን እንደሚደግፍ አስታውቋል። በዚህ ዙር ድጋፍ አደርግባቸዋለሁ ካላቸው ጉዳዮች ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው።
- Creating vibrant public places that improve open spaces, parks and access to other amenities.
- Delivering a range of transportation and mobility options that increase connectivity, walkability, bikeability and access to public and private transit
- Supporting a range of housing options that increases the availability of accessible and affordable choices
- Increasing digital connections and enhancing digital literacy skills of residents
- Supporting community resilience through investments that improve disaster management, preparedness and mitigation for residents
ለዝርዝሩ ይህን ተጭነው የተቋሙን ሙሉ መግለጫ ይመልከቱ።