ለESFNA ከሩቅ ቦታ ልጆቻቸውን ይዘው ለሚመጡ ግን ደሞ የሆቴል ለመክፈል አቅም ለሌላቸው ወገኖች ማረፊያ በቅናሽ ወይም በነፃ ማዘጋጀት የምትችሉ...
ፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ
የሜሪላንድ ነዋሪዎች ሆነው ከ100$ በላይ እና ከ1 ወር በላይ የቆየ ውዝፍ የውኃ ቢል ካለብዎት እና ቤተሰብ የገቢ መጠን ከስር...
እስከ ጁላይ 2 የራይድ-ኦን፤ ራይድ-ኦን ኤክስትራ፤ ፍሌክስና ፍላሽ ባሶች በሙሉ በነፃ አገልግሎት ይስጣሉ።http://ow.ly/9ShW50IE4IO
ሞንጎምሪ ካውንቲ በመጪው ቅዳሜ 06/11/2022 ከጠዋቱ 10 ሰዓት ጅምሮ እስከ ከሰዓት 2 ሰዓት የሚዘልቅ የከባድ መኪና ሾፌሮችን ለመመልመል፤ የከባድ...