Month: November 2024

የዲሲ ኢትዮጵያውያንን ታሪክ ተጠብቆ እንዲቆይ ለማደርግ ያሰበ ፕሮግራም በዲሲ የህዝብ ቤተ መጻህፍት ተዘጋጀ። ይህ ፕሮጀክት ከላይብረሪ ኦፍ ኮንግረስ በተገኘ...
የ2024 ምርጫ የመጨረሻ ቀን ኖቨምበር 5 2024 ማምሻውን ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት የፕሬዘዳንታዊ ምርጫውንና የቨርጂንያ ምርጫ ውጤቶችን ከአሶሼእትድ ፕሬስ ያገኘናቸውን...
የስሚዞንያን ናሽናል ዙ ባሳለፍነው ሳምንት ካማላ ተብላ የምትጠራውንና በዕድሜ የገፋችውና ተወዳጇን የእስያ ዝሆን ማረፍ በማስመልከት እጅጉን አንዳዘኑ አሳውቀዋል። ለአስር...
ምክትል ፕሬዘደንት ካማላ ሀሪስ ነገ ኖቨምበር 5 የምርጫ ውጤቶችን ለመመልከት የምርጫ ባልደረቦቻቸውን ይዘው ከታሪካዊ የጥቁሮች ዩኒቨርስቲ አንዱ በሆነው በዋሽንግተን...
የቨርጂንያ ገቨርነር ግሌን ያንኪን በቅርቡ በዲ ኤም ቪ ፋይላቸው ላይ የዜግነት መረጃቸው በአግባቡ አልተካተተም ወይንም ዜግነታቸው አልተረጋገጠም ባሏቸው ከ1600...
ሐሙስ ኦክቶበር 31 2024 የፕሪንስ ጆርጅ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭና ዴሞክራትን ወክለው በዩናይድ ስቴትስ ሴኔት ሜሪላንድን ወክለው ለመመረጥ ቅስቀሳ እያደረጉ የሚገኙትን...

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.