ከቨር

የናሽናል ትራንስፖርቴሽን ሴፍቲ ቦርድ ከደቂቃዎች በፊት እንዳስታወቀው አንድ የሴስና 172ኤስ አውሮፕላንና ላንኬር 360 ኤም ኬ 2 የተባሉ አውሮፕላኖች በአየር ላይ እንዳሉ እንደተጋጩና አደጋውን በመመርመር ላይ እንደሆነ አስታውቋል፡፡

በአካባቢው ያሉ ሰዎችም በአየር ማረፊያው አቅራቢያ ጭስ እንዳዩ ጠቁመዋል፡፡

በአካባቢው ያሉ ጋዜጠኞችም በአደጋው ሁለት ሰው ለህልፈት እንደተዳረገ ጠቁመዋል፡፡

About Author

ይህን መረጃ ለወዳጅ ዘመዶችዎ ሼር ያርጉት

Sign In

Register

Reset Password

Please enter your username or email address, you will receive a link to create a new password via email.