
ከስር ያለው ቪድዮ እጅግ ሰቅጣጭ ምስል ስላለው ተጠንቀቁ:: የሚረብሻችሁ ከሆነ ባታዩትይመከራል::
Graphic video below. Please proceed with care.
ባለፈው ሳምንት ከፖሊስ በተተኮሰበት ጥይት ለህልፈት የተዳረገው የ29 አመት ወጣት የሆነው ሱራፌል ዘሪሁንን ዜና መዘገባችን ይታወሳል::
ዛሬ ደሞ የዲሲ ፖሊስ የሱራፌልን የመጨረሻ ደቂቃዎች የሚያሳይ በፖሊስ አካል ላይ በተገጠመ (Body worn camera) ካሜራ ተቀርፆ የቀረውን ቪዲዮ ይፋ አድርጏል::