ሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ተፈላጊዎቹ በሰላም በጤና መገኘታቸውን አስታውቋል ———————————– UPDATE: Emebet Asfaw Mengistu, Rakeb Wudneh and Meklit Wudneh have...
ዜና
በዲሲ-ሜሪላንድ-ቨርጂንያ የተከሰቱ ወቅታዊ ዘገባዎች።
በዲሲ ሜሪላንድና ቨርጂንያ የፉድ ስታምፕ ላላቸው ነዋሪዎች የባስና የባቡር ዋጋ በግማሽ ቅናሽ እንደሚያደርግ ሜትሮ አስታውቋል። ማንኛውም ፉድ ስታምፕ የሚቀበል...
የአርሊንግተን ነዋሪ የሆነውና በሊሞ ሹፍርና ስራ ላይ የተሰማራው ሚካኤል ጽጌ ከሰሞኑ የድብድባና የመኪና ዝርፊያ ሰለባ ሆኗል፡፡ ሚካኤልም ስለጉዳዩ ለጠየቀው...
Image source http://www.cleanairpartners.net/
በኮቪድ-19 ምክንያት ገቢያቸውን ላጡ ወይንም ገቢያቸው ለቀነሰ የቤት ባለቤቶችና ተከራዮች የሚደረገው ድጋፍ ነገ ሰኞ ጁን 5 ጀምሮ ማመልከቻ መቀበል...
የአለማችን ቁንጮ ባለኃብት ኢሎን መስክ ከመሰረታቸው አንዱ የሆነው ኒውራሊንክ የተባለው ድርጅት ላለፉት አመታት በእንስሳት አንጎል ላይ በተለይም በቺምፓንዚዎች አንጎል...
ሶላር ዎርክስ ዲሲ የሰባት ሳምንት ተሳታፊዎች ሚኒመም ዌጅ እየተከፈላቸው የሚሳተፉበት የስልጠና ፕሮግራም ሲሆን እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆኑ...
የዲሲ የውኃና ፍሳሽ ባለስልጣን ትላንት ባወጣው መግለጫ በትላንትናው ዕለት የቧምቧ ውኃ ግፊት የቀነሰባቸው ነዋሪዎች በተለይም በከተማው የሰሜን ምስራቅ አካባቢ...
ከዓምናና ካቻምና በተለየ በዘንድሮው የበጋ ወቅት በየሰፈራችን ያሉት የመዋኛ ገንዳዎች ያለገደብ አገልግሎት ይሰጣሉ። በተለይ ልጆች ያላቸው ቤተሰቦች እነዚህን የመዋኛ...
ምስል ከ https://www.udc.edu/udcforward/