07/19/2022 – ዋሽንግተን ዲሲ — የዲሲ ከንቲባ ሚውሪዬል ባውዘር በቀጣይ ሊተገብሩት ላሰቡት የፍትኃዊነት ፕሮግራም ነዋሪዎችን ለማሳተፍ ፕሮግራም ይዘዋል። በዚህ...
መልካም አጋጣሚ
ለ1 አሸናፊ የቅዳሜውን የአርሰናልና ኤቨርተን ጌም ትኬት አዘጋጅተናል። ለማሸነፍ ፌስቡክ ላይ የዚህን ውድድር ማስታወቂያ ሼር ያርጉት። ድረ-ገፃችን ላይ ከለጠፍናቸው...
የዲሲ ሀውሲንግ ኦቶሪቲ ከኢንቪዥን ጋር በመተባበው ለነዋሪዎች የፈርስት ኤይድ ሰርተፊኬት ስልጠና አዘጋጅቷል። ቀጣይ የስልጠና መርኃግብር ሐሙስ ጁላይ 21፤ 2022...
የሜሪላንድ ነዋሪዎች መንጃ ፍቃዳቸውን በአይፎናቸው ወይም በአይ-ዋች መጫን ይችላሉ:: የሜሪላንድ ትራንስፖርት ቢሮ በዚህ ቴክኖሎጂ ነዋሪዎች በቀላሉ ማንነታቸውን ማሳወቅ ይችላሉ::...
ይህ “እርዳታ እስኪመጣ” የተባለ በአደጋ ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ሰዎች ፖሊስና አምቡላንስ/እሳት ማጥፊያ እስኪመጡ ድረስ መደረግ ያለባቸውን ህይወት አድን ክኽሎቶች...
የዋሽንግተን ዲሲ ከንቲባ ሚውሪየል ባውዘር ተግባራዊ ያደረጉትና የዲሲ ፓርኮችና መዝናኛዎች የሚቆጣጠሩት የጓሮ አትክልት ልማት ፕሮጀክቶች ለ2022 ዓ.ም ከሜይ 17...
የዲሲ ሀውሲንግ ኦቶሪቲ ከኢንቪዥን ጋር በመተባበው ለነዋሪዎች የፉድ ሃንድለር ሰርተፊኬት ስልጠና አዘጋጅቷል። ቀጣይ የስልጠና መርኃግብር ቅዳሜ ጁላይ 30፤ 2022...
አዲስ ስራ መያዝ ለሚፈልጉ፣ በስራቸው እድገት ለሚፈሉ ወይንም የሙያ ቅያሪ ፈልገው መሄጃው ለጠፋባቸው የዲሲ ነዋሪዎች የዲ መንግስት ኬሪር ኮች...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ኤክስኪውቲቭ ማርክ ኤልሪች ዛሬ ለነዋሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት ማንኛውም የካውንቲው ነዋሪ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤት መግዛት ከፈለገ ካውንቲው የ3...
ከጁላይ 1፣ 2022 ጀምሮ የዲሲ ዝቅተኛ የደሞዝ መጠን ቀድሞ ከነበረው 15.20$ ወደ 16.10$ ከፍ ብሏል። ማንኛውም ቀጣሪ ይህን ህግ...