የአሶሼትድ ፕሬስ ዛሬ ዲሴምበር 29 2023 እንደዘገበው የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖች የላላ ብሎን እንዳላቸውና ይህ አውሮፕላን ያላቸው የአየር መንገዶች...
ዲሲ
በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
የብሄራዊ አየር ንብረት አገልግሎት ዛሬ ማክሰኞ 11/28 ምሽት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በዲሲና አካባቢው ቅዝቃዜው 28 ዲግሪ እንደሚደርስና በሚኖረው ንፋስ...
የብሄራዊ አየር ንብረት አገልግሎት ዛሬ ዕሁድ፤ ኖቬምበር 19፣ 2023 ምሽት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በዲሲና አካባቢው ቅዝቃዜው 35 ዲግሪ እንደሚደርስና...
የዋናባና ዩ ኤስ ኤ በተባለ ብራንድ ተመርተው ለገበያ የቀረቡ የአፕል ሶሶችና የአፕል ሲናመን ፒውሪ በውስጣቸው ከፍተኛ የሊድ መጠን በመገኘቱ...
የብሄራዊ አየር ንብረት አገልግሎት ዛሬ ምሽት ከ7 ሰዓት ጀምሮ በዲሲና አካባቢው ቅዝቃዜው 35 ዲግሪ እንደሚደርስና በሚኖረው ንፋስ ምክንያት ለሰውነታችን...
በአስራዎቹ እድሜ የሚገኙ የዲሲ ታዳጊዎች ስለሚሰሯቸው የወንጀል አይነቶች የሚያደርጉት ክርክር ትላንትናና ዛሬ ሶሻል ሚዲያውን ተቆጣጥሮትታል:: እነዚህ ታዳጊዎች በቪዲዮው እንደሚሰማው...
ከ40,000- 60,000 ሰው ይታደምበታል ተብሎ በሚጠበቀው የእስራኤል ደጋፊዎች ሰልፍ ነገ ኖቬምበር 14 ይደረጋል፡፡ ይህን ተከትሎም ከስር በምስሉ የሚታዩት መንገዶች...
የቶዮታ መኪናዎች አምራች ከ2013 እስከ 2018 ባሉት አመታት ያመረታቸውን የራቭ4 መኪኖች ላይ የተገጠሙ ተቀያሪ ባትሪዎች አነስተኛ መጠን ያላቸው በመሆኑ...
የአፎርደብል ሃውሲንግ ቤቶች ለማግኘት የሚሹ አዛውንቶች ከኖቬምበር 13 ጀምሮ እስከ ኖቬምበር 19 ኦንላየን ሬንት ካፌ ላይ በመግባት በተጠባባቂነት መመዝገብ...
ፓሊስ ተፈላጊዋ ምንም ጉዳት ሳይደርስባት እንደተገኘች ዛሬ አርብ 11/03 አሳውቋል!! _____ የሞንጎምሪ ካውንቲ ፖሊስ ዛሬ ሐሙስ ኖቨምበር 2 ባወጣው...