የዲሲ መንግስት ከክልሌ ውጪ ያሉ ባለመኪኖችን በወር ከሁለት ጊዜ በላይ በከተማው ከታዩ በዲሲ ዲኤምቪ የመኪና ምዝገባ ማድረግ አለባቸው ብሏል፡፡...
ዲሲ
በዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የዲሲ ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
ነገ ማክሰኞ ጁን 27ና ከነገወዲያ ረቡዕ ጁን 28፣ 2023 ይኖራል በተባለ የፊልም ቀረጻ ምክንያት በዳውንታውን ዲሲ አካባቢ ያሉ አንዳንድ...
ሰን ኦፕታ ኢንክ የተሰኘውና በርካታ የፍራፍሬ ምርቶችን ለገበያ የሚያቀርበው ድርጅት ሰሞኑን የፍራፍሬ ምርቶቹ ከገበያ እንዲሰበሰቡ ጥሪ አውጥቷል። ይህን ጥሪ...
የዲሲ ፖሊ ዛሬ ባወጣው የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የ16 አመት ታድዳጊ የሆነውን አቤኔዘር አብርኃም ጌታቸው ጥቁር አንበሳ ሱቅ (3500 14th st...
UPDATE: የዲሲ ፖሊስ አቶ ተስፋሚካኤል ገብረመስቀል በሰላም እንደተገኙ በትዊተር ገጹ አስታውቋል። የዲሲ ፖሊስ ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው የአፋልጉኝ ጥሪ ተስፋሚካኤል...
በዲሲ ሜሪላንድና ቨርጂንያ የፉድ ስታምፕ ላላቸው ነዋሪዎች የባስና የባቡር ዋጋ በግማሽ ቅናሽ እንደሚያደርግ ሜትሮ አስታውቋል። ማንኛውም ፉድ ስታምፕ የሚቀበል...
የአርሊንግተን ነዋሪ የሆነውና በሊሞ ሹፍርና ስራ ላይ የተሰማራው ሚካኤል ጽጌ ከሰሞኑ የድብድባና የመኪና ዝርፊያ ሰለባ ሆኗል፡፡ ሚካኤልም ስለጉዳዩ ለጠየቀው...
Image source http://www.cleanairpartners.net/
የአለማችን ቁንጮ ባለኃብት ኢሎን መስክ ከመሰረታቸው አንዱ የሆነው ኒውራሊንክ የተባለው ድርጅት ላለፉት አመታት በእንስሳት አንጎል ላይ በተለይም በቺምፓንዚዎች አንጎል...
ሶላር ዎርክስ ዲሲ የሰባት ሳምንት ተሳታፊዎች ሚኒመም ዌጅ እየተከፈላቸው የሚሳተፉበት የስልጠና ፕሮግራም ሲሆን እድሜያቸው 18 እና ከዚያ በላይ የሆኑ...