01/03/2025 – እስካሁን ባለው መረጃ የሚከተሉት ትምህርት ቤቶች ዛሬ ይኖራል ተብሎ በተተነበየው የበረዶ ውሽንፍር ምክንያት አስቀድመው ይዘጋሉ።
- የፍሬድሪክ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች (ሜሪላንድ)
- በ2 ሰዓት ቀድመው ይዘጋሉ። ከትምህርት በኋላ የነበሩ ፕሮግራሞች ተሰርዘዋል።
- ዋሽንግተን ካውንቲ ትምህርት ቤቶች
- በ2 ሰዓት ቀድመው ይዘጋሉ። ከትምህርት በኋላ የነበሩ ፕሮግራሞች ተሰርዘዋል።
- ሀዋርድ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች
- በአንድ ሰዓት ተኩል ቀድመው ይዘጋሉ። ከትምህርት በኋላ የነበሩ ፕሮግራሞች ተሰርዘዋል።
- ሀዋርድ ኮሚውኒቲ ኮሌጅ
- ከ2pm ጀምሮ ዝግ ይሆናል።
- ሞንጎምሪ ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች
- ትምህርት በሰዓቱ ይጠናቀቃል። ከትምህርት በኋላ የነበሩ ፕሮግራሞች ተሰርዘዋል።
- ባልቲሞር ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች
- በ2 ሰዓት ቀድመው ይዘጋሉ። ከትምህርት በኋላ የነበሩ ፕሮግራሞች ተሰርዘዋል።
- ኩዊን አን ካውንቲ የህዝብ ትምህርት ቤቶች
- ቲየር አንድ ትምህርት ቤቶች እኩለ ቀን ላይ ይዘጋሉ። ቲየር 2 ትምህርት ቤቶች ደሞ 1pm ላይ ይዘጋሉ።
ይህ ዜና ለመጨረሻ ጊዜ የተስተካከለው 1:15pm ነው።