ከነገ ኦክቶበር 1/2022 ጀምሮ በሜሪላንድ እድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑ ልጆች በመኪና ውስጥ ፊታቸውን ወደኋላ አዙረው በቡስተር መቀመጫ ብቻ...
ቨርጂንያ
በቨርጂንያ ግዛት ውስጥ የተከናወኑ ጉዳዮች እና የቨርጂንያ ግዛት ነዋሪዎችን የሚመለከቱ ጉዳዮችን ይመለከታል።
ፖርቶሪኮንና ፍሎሪዳን እንዳልነበር ያረገው ኸሪኬን ኢያን በመጪው ቅዳሜና እሁድ አዚህ ሰፈር ይደርሳል ተብሎ ይገመታል። ይህንን ተከትሎም ከባድ ዝናብና ውሽንፍር...
ከሮናልድ ሬገን ኤርፖርት በስተደቡብ የሚገኙና የሰማያዊና ቢጫ ባቡሮችን የሚያስትናግዱ 6 የሜትሮ ጣቢያዎች ከሳለፍነው ቅዳሜ (09/10/2022) ጀምሮ ለ6 ሳምንታት እስከ...
ለዲሲና አካባቢው በሙሉ ዛሬ (09/12/2022) ከ5፡00PM እስከ እኩለ ለሊት ሰዓት የሚዘልቅና የደራሽ ጎርፍና መብረቅና ከባድ ውሽንፍር አደጋ ሊያስከትል የሚችል...
አመታዊው ከቀረጥ ነፃ ግብይት በቨርጂንያ ከኦገስት 5-7 2022 ይደረጋል። በዚህ የግብይት ወቅት ከቀረጥ ነፃ እንዲሸጡ የሚፈቀዱ የሸቀጥ አይነቶች 3...
በየዓመቱ ኦገስት የመጀመሪያ ማክሰኞ የሚከበረው ውጪ የማምሸት ፕሮግራም (National Night Out on Tuesday) ዛሬ በተለያዩ ቦታዎች ይከበራል። ይህ በዓል...
Hybrid Model – Final Class for 2022 Starts August 15th In five weeks, you will earn industry credentials, gain...
ከኑርሁሴን ግድያጋ የተያያዘ መረጃ ላለው ሰው የታኮማ ፖሊስ 10000$ እንደሚሰጥ አስታውቋል። ባሳለፍነው ሳምንት ፖሊስ በአካባቢው ያሉ ነዋሪዎችና የንግድ ቤቶች...
ዩናይትድ ፕላኒንግ ኦርጋናይዜሽን በግንባታ፤ ከባድ መኪና ሹፍርና፤ የህፃናት አስተዳደግ ምግብ ዝግጅት፤ በኔትወርክ ዝርጋታ፤ የኤሌክትሪክ ቴክኒሻንነት፤ የቧንቧ ሰራተኛነትና በሌሎችም የስልጠና...
የሞንጎምሪ ካውንቲ ከየትኛውም ቦታ የህዝብ ትራንስፖርት/ባይስክል/ የጋራ ቫን ሰርቪስ ተጠቅመው መተው በካውንቲው ለሚሰሩ ሰራተኞች ታክስ የማይከፈልበት በወር እስከ 280$...